avatar
Meseret Media
@meseretmedia
09.04.2026 16:23
#ምርጫ2018 "የዲጂታል ሥርዓቱን በማኑዋል የመተካት ህገወጥ ስራ እና የጉልበት ብዝበዛ በምርጫ ሂደቱ እየተስተዋለ ነው" ተስፋ ተ. ለመሠረት ሚድያ

"የዲጂታል ሥርዓቱን በማኑዋል የመተካት ስራ የምርጫ ቦርድ የዲጂታል ምዝገባ ሥርዓት የዘረጋው ሂደቱ ግልጽና ተዓማኒ እንዲሆን ነበር። ይሁን እንጂ አሁን በብዙ ቦታዎች እየታየ ያለው ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ነው"

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/693

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
"የዲጂታል ሥርዓቱን በማኑዋል የመተካት ህገወጥ ስራ እና የጉልበት ብዝበዛ በምርጫ ሂደቱ እየተስተዋለ ነው" ተስፋ ተ. ለመሠረት ሚድያ
(መሠረት ሚድያ)- በአሁኑ ወቅት በምርጫ ቦርድ ስም እየተከናወነ ያለው የመራጮች ምዝገባ ሂደት ከዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ይልቅ ወደ ግዴታና ወደ ጉልበት ብዝበዛ የተቀየረ ይመስላል።
20
🤔 8
👍 2
1 9.8K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
08.04.2026 15:57
#ምርጫ2018 በአማራ ክልል አንዳንድ ወረዳዎች በመከላከያ ካምፖች ውስጥ የምርጫ ጣቢያ ተቋቁሞ መራጮች ካርድ እንዲወስዱ እየተደረገ መሆኑ ተሰማ

በወልድያ ከተማ ደግሞ የምርጫ ካርድ ካልወሰዳችሁ ነዳጅ አትሞሉም ተብለው መከልከላቸውን የባለ ሦስት እግር (ባጃጅ) አሽከርካሪዎች ለመሠረት ሚዲያ ተናግረዋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/ccb

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😁 135
32
😭 18
🤣 9
🤔 7
😱 2
8 18.5K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
07.04.2026 16:06
#ዜናመሠረት ፊታውራሪ አመዴ ለማ ከ50 አመት በፊት ያቋቋሙት ድርጅት ወደኋላ በታሰበ ግብር ምክንያት በሳምንት ውስጥ ሊዘጋ መሆኑ ተሰማ

"ከዚህ በፊት ድርጅቱን ለማፈናቀል ከአምስት ግዜ በላይ ሙከራ ተደርጎ ነበር፣ በፍርድ ቤት ተከራክረን እዚህ ብናደርሰውም አሁን ላይ መክፈል የማንችለውን ገንዘብ ክፈሉ ተብለናል"

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/50

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 169
50
🤔 10
😱 9
👍 8
🙏 2
16 22.5K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
06.04.2026 16:48
#ዜናመሠረት ነዳጅ ማደያዎች ላይ አንዳንድ ፖሊሶችና ሚሊሺያዎች ከሾፌሮች ከፍተኛ ገንዘብ በመቀበል ካለ ተራ ነዳጅ እያስቀዱ መሆኑ ታወቀ

"ከባድ መኪኖች ያለሠልፍ ለመቅዳት ከ10 እስከ 20 ሺህ፣ ትንንሽ መኪኖች ከ1 ሺህ እስከ 3 ሺህ ብር ለፖሊስ እና ቀጂዎች እየከፈሉ ስርዓት ይዘው ሠልፍ የያዙ ሠዎች ግን ሦስት እና አራት ቀን ተሠልፈው ነዳጅ የለም ተብለው ይበተናሉ"

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/26a

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 202
👍 78
29
😁 14
🤔 10
😱 7
47 25.9K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
05.04.2026 03:20
#ዜናመሠረት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከሰሞኑ ዲያስፖራዎችን በተመለከተ ያደረጉትን አወዛጋቢ ንግግር አስመልክቶ በሚድያ አስተያየት የሰጡ መምህር እና ጋዜጠኛ መታሰራቸው ታወቀ

ሁለቱን እስረኞች ለመጎብኘት ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በተለምዶ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ተብሎ ወደ ሚጠራው ማረፊያ ቤት ያቀኑት ሊቀ ትጉኃን መምህር ደረጀ ዘወይኔ የተባሉ ጠያቂም መታሰራቸውን ምንጮቻችን ተናግረዋል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/7a4

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 252
56
🤔 36
😁 28
😱 13
👍 2
13 31.2K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
05.04.2026 00:11
👏 48
👍 12
8
😁 7
🙏 3
😱 2
28K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
04.04.2026 23:07
#ልዩመረጃ በአውሮፕላን ነዳጅ እጥረት ምክንያት አንዳንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የእስያ በረራዎች ኦማን ለማረፍ እና ነዳጅ ለመቅዳት እየተገደዱ እንደነበር ታወቀ

አየር መንገዱ አሁን ችግሩ በመቀረፉ በረራዎች ሳይስተጓጎሉ ቀጥለዋል ብሎ ለሚድያችን አስታውቋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/3f0

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
👏 48
30
🙏 6
😱 3
🤣 2
🎉 1
8 28.1K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
03.04.2026 21:16
38
👍 13
🤔 1
13 31.5K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
02.04.2026 22:38
#ዜናመሠረት የኦሮሚያ ክልል መደበኛ እና የአድማ ብተና ፖሊስ ሰራዊት በአዲስ አበባ ውስጥ የሚሰማሩበትን ሕግ ምክር ቤቱ አጸደቀ

ፓርላው ዛሬ ያፀደቀው ህግ የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤቶች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የዳኝነት ስልጣን እንዲኖራቸው የሚያደርግም ነው ተብሏል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/1b5

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😁 260
😭 153
57
😱 55
🤔 42
👏 9
🤣 9
👍 7
🎉 2
😍 1
120 35.8K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
02.04.2026 05:21
#ዜናመሠረት ለ64 ዓመታት ስራ ላይ የዋለው የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ በነገው እለት በፓርላማ ተሽሮ በአዲስ ሊቀየር መሆኑ ታወቀ

የወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ በ1996 ዓ.ም ሲሻሻል የሥነ-ሥርዓት ሕጉ አብሮ መሻሻል አለበት በሚል በወቅቱ ክርክር ተነስቶበት የነበረ ሲሆን ከ64 ዓመታት በኋላ ነገ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ሕግ ሊተካ ሰዓታት ቀርተውታል።

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/64

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
63
🤔 59
😭 29
👍 14
👏 7
1 55 37.6K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
01.04.2026 06:15
#የምርመራዘገባ መንግስት በኦንላይን ቤቲንግ አንቀሳቃሾች ላይ እርምጃ በወሰደበት ወቅት ቀድሞ መረጃው የደረሳቸው ቁልፍ የዘርፉ ዘዋሪዎች ቀድመው ከሀገር መውጣታቸው ታወቀ

በአዲስ አበባና በዋና ዋና ከተሞች ውስጥ በርካታ ሕገ-ወጥ የውርርድ ቤቶች በክሪፕቶ (Crypto) እና በጥሬ ገንዘብ ተቀማጭ የውርርድ አሁንም ሥራቸውን እያከናወኑ እንደሚገኙ የምርመራ ዘገባችን ያሳያል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/666

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
73
👍 25
🤔 19
😱 8
87 38.5K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
30.03.2026 19:04
#ምርጫ2018 የምርጫ ካርድ አለመውሰድ የመንግስት አገልግሎት ከመከልከል እስከ እስር የሚደርስ እርምጃ እያስከተለ መሆኑ ታወቀ

"ምርጫ ካርድ አላወጣህም ተብዬ ታስሬ ትላንት ተፈታሁ። በመስሪያ ቤት በኩል ደግሞ ሰራተኛው የካርድ ቁጥራችሁን አስመዝግቡ፣ ካልሆነ ደመወዝ የለም ተባልን" የደጀን ከተማ ነዋሪ

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/855

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
የምርጫ ካርድ አለመውሰድ የመንግስት አገልግሎት ከመከልከል እስከ እስር የሚደርስ እርምጃ እያስከተለ መሆኑ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- ለመጪው ሀገራዊ ምርጫ የሚደረገው ዝግጅት እየተካሄደ ባለበት በአሁኑ ወቅት በበርካታ የሀገሪቱ ስፍራዎች የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል።
😁 167
🤔 74
42
👍 13
😭 6
👏 5
😱 5
129 39.9K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
28.03.2026 16:13
#ዜናመሠረት ሲኒማ አምፒር ያለበት ህንፃ እንዲፈርስ ውሳኔ መተላለፉ ተሰማ

ጥንታዊ ይዞታው በቅርስነት ከተመዘገቡ እና ደረጃቸውን ከጠበቁ የፒያሳን የታሪክ አሻራ ከሚያሳዩ ከፈረሳ የተረፋ ጥቂት ህንፃዎች ውስጥ አንዱ ነው

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/b81

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 197
🤔 31
28
😁 18
👍 11
59 47.6K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
27.03.2026 22:46
#ዜናመሠረት መንግስት ላይ ተቃውሞ ያሰሙ ዜጎች ባዘጋጁት የዩትዩብ ውይይት ላይ ጠ/ሚር አብይ አህመድ እንዲገኙ ጥሪ አደረጉ

ከሰሞኑ በዋሽንግተን ዲሲ እና በለንደን እንዲሁም በሌሎች የአለማችን ከተሞች የተቃውሞ ትዕይንተ ህዝብ እያዘጋጁ ያሉ ዜጎች በዛሬው ዕለት አንድ ጥሪ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ማድረጋቸው ታውቋል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/dcb

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
መንግስት ላይ ተቃውሞ ያሰሙ ዜጎች ባዘጋጁት የዩትዩብ ውይይት ላይ ጠ/ሚር አብይ አህመድ እንዲገኙ ጥሪ አደረጉ
(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በዋሽንግተን ዲሲ እና በለንደን እንዲሁም ሌሎች ከተሞች የተቃውሞ ትዕይንተ ህዝብ እያዘጋጁ ያሉ ዜጎች በዛሬው ዕለት አንድ ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስገብተዋል።
😁 149
51
👍 19
🤔 6
9 52.1K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
27.03.2026 20:48
#ዜናመሠረት ማቆሚያ በሌለው የግዳጅ መዋጮ የተማረሩ አንዳንድ የኮዬ ፈጬ እና የቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው መሰደድ መጀመራቸው ተሰማ

"የአካባቢያችን ማኅበረሰብ በአብዛኛው በከፍተኛ ድህነት ውስጥ የሚገኝ፣ የዕለት ጉርስ ለማግኘትና ልጆቹን ለማስተማር እየተቸገረ ያለ ቢሆንም አስተዳደሩ ግን ይህንን ችላ በማለት በአስገዳጅ ክፍያዎች ሕዝቡን እያስለቀሰ ይገኛል"

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/e9b

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 222
44
👍 14
😱 4
👏 1
💯 1
71 43.4K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
27.03.2026 20:33
#ዜናመሠረት ዳኛዋ የሙስና ተከሳሽ ግለሰብ ጠበቃ የትዳር አጋር ሆና የቀረበችበት የክስ ሂደት ውዝግብ አስነሳ

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ የቤተሰብ ችሎት ዳኛ የሆነች ተጠርጣሪ ውሳኔ ለመስጠት በሚል ከተከራካሪ ግለሰብ 600 ሺህ ብር ጉቦ ጠይቃ 100 ሺህ ብር ጉቦ በቢሮዋ ስትቀበል እጅ ከፍንጅ ተይዛ ክስ ተመስርቶባት ነበር

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/5bf

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
43
😁 40
👏 1
🙏 1
18 39.8K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
26.03.2026 19:19
የመሠረት ሚድያ የፕሪሚየም አባል በመሆን የትም ቦታ የማያገኟቸውን ልዩ መረጃዎች እና የምርመራ ዘገባዎች ካለ ገደብ ማንበብ ይፈልጋሉ? በዚህ ሊንክ 30% ቅናሽ ያገኛሉ፣ ዛሬውኑ ሌሎች 48,000 ቤተሰቦቻችንን Substack ላይ ይቀላቀሉ ⤵️

https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
👍 25
18
1 43K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
25.03.2026 21:22
#ዜናመሠረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆኑ ሁለት ግዙፍ ቦይንግ 777-200 አውሮፕላኖች ለመጨረሻ ግዜ 'የመንገደኞች አጓጓዥ አውሮፕላን' ሆነው ወደ አሜሪካ ቴክሳስ በረራ አደረጉ

አውሮፕላኖቹ በቴክሳስ ግዛት ቅየራ ይደረግባቸዋል ተብሏል፣ ዝርዝሩን ከአየር መንገዱ አረጋግጠን ይዘን ቀርበናል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/777-200

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
41
👍 34
🙏 8
😁 4
🤔 4
2 42.9K
avatar
Meseret Media
@meseretmedia
25.03.2026 20:49
#የምርመራዘገባ "ለክፋት የተጉ አመራሮች ሰራተኛውን በሙሉ በጨቋኝ አገዛዝ ስር አድርገዋል፣ ህዝብ እና መንግስት ይወቅልን"- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሰራተኞች እና ጋዜጠኞች

"የተቋሙ ሠራተኛ አይለፍልህ የተባለ ነው የሚመስለው፣ ተቋሙ የሚመለከተው እና የሚገመግመው አካል አጥቷል። ሠራተኛው ብሶቱን የሚተነፍስበት አጥቷል"

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/c27

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
"በጨቋኝ አገዛዝ ስር ወድቀናል፣ ህዝብ እና መንግስት ይወቅልን"- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሰራተኞች እና ጋዜጠኞች
(መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን በሀገራችን ያሉ የተለያዩ የመንግስትም ይሁን የግል ድርጅቶች የውስጥ አሰራር ላይ ፍተሻ በማድረግ መረጃ ለህዝብ ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል።
44
👍 21
😭 6
😁 3
🤔 3
🎉 2
30 36.6K

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram