avatar
Meseret Media
@meseretmedia
27.03.2026 20:48
#ዜናመሠረት ማቆሚያ በሌለው የግዳጅ መዋጮ የተማረሩ አንዳንድ የኮዬ ፈጬ እና የቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው መሰደድ መጀመራቸው ተሰማ

"የአካባቢያችን ማኅበረሰብ በአብዛኛው በከፍተኛ ድህነት ውስጥ የሚገኝ፣ የዕለት ጉርስ ለማግኘትና ልጆቹን ለማስተማር እየተቸገረ ያለ ቢሆንም አስተዳደሩ ግን ይህንን ችላ በማለት በአስገዳጅ ክፍያዎች ሕዝቡን እያስለቀሰ ይገኛል"

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/e9b

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 222
44
👍 14
😱 4
👏 1
💯 1
71 43.4K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram