avatar
Meseret Media
@meseretmedia
05.04.2026 03:20
#ዜናመሠረት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከሰሞኑ ዲያስፖራዎችን በተመለከተ ያደረጉትን አወዛጋቢ ንግግር አስመልክቶ በሚድያ አስተያየት የሰጡ መምህር እና ጋዜጠኛ መታሰራቸው ታወቀ

ሁለቱን እስረኞች ለመጎብኘት ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በተለምዶ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ተብሎ ወደ ሚጠራው ማረፊያ ቤት ያቀኑት ሊቀ ትጉኃን መምህር ደረጀ ዘወይኔ የተባሉ ጠያቂም መታሰራቸውን ምንጮቻችን ተናግረዋል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/7a4

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 252
56
🤔 36
😁 28
😱 13
👍 2
13 31.2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram