09.04.2026 06:57
የዳሸን ባንክ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ

የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዳሸን ባንክ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ። ዲስትሪክቱ “ትንሳኤን ከዳሸን ጋር” በሚል መሪ ቃል በልደታ ክፍለ ከተማ ለተመረጡ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች የምግብ ዘይትና ዱቄት ድጋፍ አበርክቷል።
36
👍 12
3 5 10K
09.04.2026 05:11
እለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም)

ከባንካችን ጋር ከሚሠሩ የሐዋላ አስተላላፊ ድርጅቶች እና በባንካችን በኩል ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ ከእለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን ባሻገር በእያንዳንዱ ዶላር 5 ብር ጉርሻ
ያገኛሉ።

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
10
👍 2
1 4 10.7K
09.04.2026 08:39
የሞባይል ስልክ አሸናፊዎች ታውቀዋል!

ሰሞኑን የዳሸን ዕድል አሸናፊዎች በብዛት ይፋ እየሆኑ ነው። የሞባይል ስልክ አሸናፊዎች በትላንትናው እለት ታውቀዋል።

አቶ ዓለሙ ጤናው  የሳምሰንግ ኤ54፣ አቶ አሚር ከማል ደግሞ የሳምሰንግ ኤስ 23 አልትራ ተሸላሚ የሆኑ ሲሆን ሽልማታቸውን ትላንት በዳሸን ባንክ ዋና መ/ቤት በመገኘት ከባንኩ የማርኬቲንግ እና ብራንዲንግ ዳይሬክተር አቶ እንዳለ ገ/ስላሴ እጅ ተቀብለዋል።

በእስካሁኑ የዳሸን ዕድል ጨዋታ በርካቶች የገንዘብና የዘመናዊ ስልክ ተሸልመዋል።

ገና በርካታ ሽልማቶች ይቀራሉ።እርስዎም አሁኑኑ የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያን በማውረድ እና የዳሸን ሱፐር አፕ አገልግሎቶችን በመጠቀም ሳንቲሞችን ይሰብስቡ፣ ስልክዎትንም በመነቅነቅ የ��BYD መኪናን ጨምሮ ዘመናዊ ስልኮችንና የገንዘብ  ሽልማቶች ተሸላሚ ይሁኑ፡፡

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ ��

https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp  #Ethiopia  #ኢትዮጵያ
4
👍 1
2 735
08.04.2026 18:58
��ኑ አብረን እንስራ!

የስራ ልምድም፣ የትምህርት ማስረጃም የማይጠይቅ የትርፍ ሰዓት ስራ ዳሸን ባንክ ለሁሉም አቅርቧል።

እዚህ ��(https://referral-champion.dashensuperapp.com/auth/signin) የዳሸን ለወዳጄ ድረ-ገጽ ላይ በመግባት እና አስፈላጊውን መረጃ ሞልቶ በመዝገብ ስራ መጀመር ይቻላል።

��ስራው የሚሆነው የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን ሌሎች ሰዎች እንዲጠቀሙት ማድረግ ነው። በምዝገባ ወቅት የሚገኘውን ኮድ አዳዲስ የሱፐር ተጠቃሚዎች በማስገባት ሱፐር አፑን መጠቀም ሲጀመሩ  የዳሸን ለወዳጄ ተምዝጋቢ ተከፋይ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ 6333 ይደውሉ።

#new #dashenbank #dashenstarreferral #selfonboarding #dashensuperapp #ዳሸንለወዳጄ
18
👍 2
9 23 4.3K
08.04.2026 15:26
በዳሸን ዕድል ይሸለሙ!

ብዙዎች የዳሸን ዕድልን በመጫወት ተሸላሚ እየሆኑ ነው።

ገና በርካታ ሽልማቶች ይቀራሉ።እርስዎም አሁኑኑ የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያን በማውረድ እና የዳሸን ሱፐር አፕ አገልግሎቶችን በመጠቀም ሳንቲሞችን ይሰብስቡ፣ ስልክዎትንም በመነቅነቅ የ��BYD መኪናን ጨምሮ ዘመናዊ ስልኮችንና የገንዘብ  ሽልማቶች ተሸላሚ ይሁኑ፡፡

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ ��

https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp
15
👍 1
5 3 5.3K
08.04.2026 11:07
የሸሪክ ካርድ ተጠቃሚ ነዎት?

የዑምራ ጉዞ ሽልማት፣ ሲገበያዩ 4% ተመላሽ፣ በተጨማሪም 4% ደግሞ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች አበርክተው ሰደቃ የሚያደርጉበት የሸሪክ እና አን-ኒሳእ ካርዶችን በእጅዎ ይዘዋል?

እስካሁን ካልያዙ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ይመዝገቡ::

https://forms.gle/SpBLDW9a6Jw29Uxp8

#card #sharik #form #DashenBank #ኢትዮጵያ #Ethiopia
7
👍 3
1 3 6.3K
08.04.2026 10:34
እለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (መጋቢት 30/2018 ዓ.ም)

ከባንካችን ጋር ከሚሠሩ የሐዋላ አስተላላፊ ድርጅቶች እና በባንካችን በኩል ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ ከእለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን ባሻገር በእያንዳንዱ ዶላር 5 ብር ጉርሻ
ያገኛሉ።

#���������������� #�������� #���������� #���������������� #���������������� #ኢትዮጵያ #��������������������
6
👍 1
4 5.9K
08.04.2026 08:48
ቡና ባንክ ለዳሸን ባንክ 30ኛ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

ቡና ባንክ ዳሸን ባንክ የተመሰረተበትን 30ኛ አመት ምክንያት በማድረግ በዳሸን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡

የቡና ባንክ ተወካዮች ባስተላለፉት መልዕክት ዳሸን ባንክ ባለፉት 30 ዓመታት በባንክ ኢንዱስትሪው መልካም ስም እንደፈጠረ አመልክተው ለወደፊት ከባንኩ ጋር ይበልጥ አብሮ ለመስራት የሚያስችሉ አማራጮች እንዳሉ አመልክተዋል፡፡

ተወካዮቹ ለዳሸን ባንክ ደንበኞች፣ ሠራተኞች እና ባለአክሲዮኖች እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል፡፡

የዳሸን ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ተወካይና የባንኩ ቺፍ ስትራቴጂ ኦፊሰር አቶ አየለ ተሾመ በበኩላቸው መጪው ጊዜ በአገር በቀል ባንኮች መካከል ይበልጥ በትብብር መስራት እንደሚጠበቅ አመልክተው ዳሸን ባንክ ከቡና ባንክ ጋር አብሮ የሚሰራባቸው ዕድሎች ሰፊ መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡ ቡና ባንክ የዳሸን ባንክን 30ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ መልዕክት በማስተላለፉም ምስጋና አቅርበዋል፡፡

ዳሸን ባንክ የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት በተለያዩ መርሃ-ግብሮች እያከበረ ይገኛል፡፡
20
👍 1
😁 1
1 3 6.2K
07.04.2026 19:06
የ"ዳሸን ለወዳጄ" ሪፈራል ኮድ ከየት ይገኛል!

ዳሸን ለወዳጄ ሪፈራል ፕሮግራም  ሲሆን የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያን ሌሎች ተጠቃሚዎች በመጋበዝ መተግበሪያውን አውርደው ሲጠቀሙ  የማበረታች ከፍያ የሚያገኙበት  አገልግሎት ነው፡፡

ዳሸን ለወዳጄ ሪፈራል ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ ለመሆን ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች   https://referral-champion.dashensuperapp.com/dashboard በመግባት መመዝገብ እና ምዘገባቸው ሲረጋገጥ ልዩ የሪፈራል ኮድ ያገኛሉ።

ይህንን ኮድ  በማህበራዊ ሚዲያ፣ ቴክስት፣ በኢሜል ወይም በአካል በማጋራት የተላከለት ሰው  የዳሸን ሱፐር  መተግበሪያን አውርዶ፣  የላከለትን  (ግለሰብ) ኮድ ያስገባል፣  ማንነቱን በተሳካ ሁኔታ በሚያረጋግጥ ጊዜ  ለእያንዳንዱ ለተረጋገጠ ተጠቃሚ የማበረታቻ ክፍያ የሚያገኝ ይሆናል፡፡


#new #dashenbank #dashenstarreferral #selfonboarding #dashensuperapp #ዳሸንለወዳጄ
17
👍 1
6 29 7.5K
07.04.2026 14:45
ብር የለኝም ቀረ!

ባንካችን ደንበኞቻችን ባሉበት ሆነው የብድር አገልግሎት እንዲያገኙ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር በቴሌብር ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡ በዓል እየተቃረበ ስለሆነ ያለብዎትን የወጪ ጫና ያግዝዎ ዘንድ ስለ ብድር አገልገሎቶቹ በጥቂቱ እንንገርዎ፡፡

1.ቴሌ ብር መላ:- በቀን፣ ሳምንት፣ ወር እንዲሁም በ50 ቀን ተበድረው የሚከፍሉበት የብድር አገልግሎት ነው፡፡

2. ቴሌ ብር እንደኪሴ:- ሒሳብዎ ውስጥ ካለው ብድር ተጨማሪ አድርገው የሚወስዱት የብድር አገልገሎት ነው፡፡

ታድያ ምን ይጠብቃሉ? የጎደለብዎትን ሁሉ በእነዚህ  አማራጮች ይሙሉ!

#Ethiopia #DashenBank #loan #Digitalloan
#telebirr
16
👍 2
5 5 8.2K
07.04.2026 10:57
������������ ������������������

•Branch Business Relationship Manager-IFB for Branches under West Addis Ababa District

•Customer Service Officer- Maker/Checker for Branches Under South West District office


For application and more information, please follow this link: https://shorturl.at/b7ANK
8
👍 1
3 43 8.6K
07.04.2026 10:22
እለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (መጋቢት 29/2018 ዓ.ም)

ከባንካችን ጋር ከሚሠሩ የሐዋላ አስተላላፊ ድርጅቶች እና በባንካችን በኩል ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ ከእለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን ባሻገር በእያንዳንዱ ዶላር 5 ብር ጉርሻ
ያገኛሉ።

#���������������� #�������� #���������� #���������������� #���������������� #ኢትዮጵያ #��������������������
10
👍 1
4 7.8K
07.04.2026 08:50
ዳሸን ዕድል ያሸልማል!

ዳሸን ዕድልን የባንካችን ሱፐር አፕ ላይ በመጫወት በርካቶች እየተሸለሙ ነው።

ገና በርካታ ሽልማቶች ይቀራሉ።እርስዎም አሁኑኑ የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያን በማውረድ እና የዳሸን ሱፐር አፕ አገልግሎቶችን በመጠቀም ሳንቲሞችን ይሰብስቡ፣ ስልክዎትንም በመነቅነቅ የ��BYD መኪናን ጨምሮ በየቀኑ የተለያዩ ሽልማቶች ተሸላሚ ይሁኑ፡፡

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን አውርዱ ��

https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #dashenedil #Ethiopia #ኢትዮጵያ
12
👍 1
😁 1
4 4 7.6K

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram