09.04.2026 06:57
የዳሸን ባንክ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ

የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዳሸን ባንክ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ። ዲስትሪክቱ “ትንሳኤን ከዳሸን ጋር” በሚል መሪ ቃል በልደታ ክፍለ ከተማ ለተመረጡ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች የምግብ ዘይትና ዱቄት ድጋፍ አበርክቷል።
36
👍 12
3 5 10K

Обсуждение 3

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram