09.04.2026 08:39
የሞባይል ስልክ አሸናፊዎች ታውቀዋል!

ሰሞኑን የዳሸን ዕድል አሸናፊዎች በብዛት ይፋ እየሆኑ ነው። የሞባይል ስልክ አሸናፊዎች በትላንትናው እለት ታውቀዋል።

አቶ ዓለሙ ጤናው  የሳምሰንግ ኤ54፣ አቶ አሚር ከማል ደግሞ የሳምሰንግ ኤስ 23 አልትራ ተሸላሚ የሆኑ ሲሆን ሽልማታቸውን ትላንት በዳሸን ባንክ ዋና መ/ቤት በመገኘት ከባንኩ የማርኬቲንግ እና ብራንዲንግ ዳይሬክተር አቶ እንዳለ ገ/ስላሴ እጅ ተቀብለዋል።

በእስካሁኑ የዳሸን ዕድል ጨዋታ በርካቶች የገንዘብና የዘመናዊ ስልክ ተሸልመዋል።

ገና በርካታ ሽልማቶች ይቀራሉ።እርስዎም አሁኑኑ የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያን በማውረድ እና የዳሸን ሱፐር አፕ አገልግሎቶችን በመጠቀም ሳንቲሞችን ይሰብስቡ፣ ስልክዎትንም በመነቅነቅ የ��BYD መኪናን ጨምሮ ዘመናዊ ስልኮችንና የገንዘብ  ሽልማቶች ተሸላሚ ይሁኑ፡፡

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ ��

https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp  #Ethiopia  #ኢትዮጵያ
4
👍 1
2 735

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Dashen Bank

88.6K
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook* site @ https://www.facebook*.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
* Принадлежит организации Meta, которая признана экстремистской и запрещена на территории РФ
Открыть в Telegram