የ"ዳሸን ለወዳጄ" ሪፈራል ኮድ ከየት ይገኛል!
ዳሸን ለወዳጄ ሪፈራል ፕሮግራም ሲሆን የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያን ሌሎች ተጠቃሚዎች በመጋበዝ መተግበሪያውን አውርደው ሲጠቀሙ የማበረታች ከፍያ የሚያገኙበት አገልግሎት ነው፡፡
ዳሸን ለወዳጄ ሪፈራል ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ ለመሆን ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች
https://referral-champion.dashensuperapp.com/dashboard በመግባት መመዝገብ እና ምዘገባቸው ሲረጋገጥ ልዩ የሪፈራል ኮድ ያገኛሉ።
ይህንን ኮድ በማህበራዊ ሚዲያ፣ ቴክስት፣ በኢሜል ወይም በአካል በማጋራት የተላከለት ሰው የዳሸን ሱፐር መተግበሪያን አውርዶ፣ የላከለትን (ግለሰብ) ኮድ ያስገባል፣ ማንነቱን በተሳካ ሁኔታ በሚያረጋግጥ ጊዜ ለእያንዳንዱ ለተረጋገጠ ተጠቃሚ የማበረታቻ ክፍያ የሚያገኝ ይሆናል፡፡
#new #dashenbank #dashenstarreferral #selfonboarding #dashensuperapp #ዳሸንለወዳጄ
Обсуждение 6
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram