Dashen Bank @DashenBankEthiopia 07.04.2026 14:45 Скопировать Пожаловаться ብር የለኝም ቀረ! ባንካችን ደንበኞቻችን ባሉበት ሆነው የብድር አገልግሎት እንዲያገኙ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር በቴሌብር ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡ በዓል እየተቃረበ ስለሆነ ያለብዎትን የወጪ ጫና ያግዝዎ ዘንድ ስለ ብድር አገልገሎቶቹ በጥቂቱ እንንገርዎ፡፡ 1.ቴሌ ብር መላ:- በቀን፣ ሳምንት፣ ወር እንዲሁም በ50 ቀን ተበድረው የሚከፍሉበት የብድር አገልግሎት ነው፡፡ 2. ቴሌ ብር እንደኪሴ:- ሒሳብዎ ውስጥ ካለው ብድር ተጨማሪ አድርገው የሚወስዱት የብድር አገልገሎት ነው፡፡ ታድያ ምን ይጠብቃሉ? የጎደለብዎትን ሁሉ በእነዚህ አማራጮች ይሙሉ! #Ethiopia #DashenBank #loan #Digitalloan #telebirr ❤ 16 👍 2 5 5 8.2K
Обсуждение 5
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram