12.04.2026 17:30
👍 11
1
1 1.8K
12.04.2026 10:06
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

መልካም በአል!
ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ

#Bunnabank #Holiday #Ethiopia #Christianity #Orthodox
15
🙏 8
👍 4
🥰 4
👎 3
4 1 3.5K
11.04.2026 15:49
ቡና ባንክ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለጅማ ማረሚያ ቤት ታራሚዎች ድጋፍ አደረገ፡፡
👍 20
👏 16
11
6 4 5.4K
11.04.2026 10:16
የበአል ቀን ስጦታ
 
በመጪዉ የትንሳኤ በአል ቀን እየተዝናኑ የ 1000 ብር  ስጦታ ያግኙ፡፡ እሁድ እለት በቼልሲ እና ማንቸስተር ሲቲ መካከል የሚደረገዉን ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ትክክለኛ ዉጤት በመገመት እንዲሁም ባንካችን ያዘጋጀዉን ጥያቄ ቅድሚያ የሚመልሱ 5 እድለኞችን ለእያንዳንዳቸዉ የአንድ ሺህ ብር ስጦታ ተዘጋጅቷል፡፡

1ኛ ጥያቄ፡ የቼልሲ እና ማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ ትክክለኛ ዉጤት ያስቀምጡ
2ኛ ጥያቄ፡ ቡና ባንክ አሁን እየተጠቀመ ያለበትን ሎጎ መጠቀም የጀመረበት አመት መቼ ነዉ?

ግዴታዎች፡

   1. በቴሌግራም ቻናላችን መልሳቸዉን ያስቀመጡ ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ
   2. ይህንን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ ግዴታ ነዉ
   3. የቴሌግራም ቻናላችንን  ይቀላቀሉ
   4. ሁለቱንም ጥያቄዎች  በትክክል  የመለሰ ብቻ ተሸላሚ ይሆናል
   5. ከአንድ በላይ ግምት ማስቀመ አይቻልም
   6. ምላሽ ማስተካከል(Edit) ማረግ አይቻልም

መልካም እድል
👍 95
25
😁 7
633 30 6.4K
10.04.2026 18:48
#ስቅለት


#bunnabank #bankofthevisionaries #holiday #digitalbanking
34
👍 14
3 6.7K
10.04.2026 10:10
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ

#Bunnabank #Holiday #Ethiopia #Christianity #Orthodox
25
👍 12
🥰 2
👎 1
1 1 7.2K
09.04.2026 15:25
ለፋሲካ ወጪዎ አቦል ደሞዜን ይጠቀሙ!

የበግ ፣ የዶሮ ፣ የሽንኩርት ምንም ሳይጎልብዎ ትንሳኤውን ያክብሩ! አቦል ደሞዜ የደሞዝ መዳረሻ ብድርን ዛሬውኑ ይሞክሩት!

ለበለጠ መረጃ ወደ 8501 ይደውሉ!

ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ!

#BunnaBank #DigitalBanking #Abol #Holiday #Orthodox #Digitalloan #Salaryadvance
32
👍 3
👏 3
9 2 7.9K
09.04.2026 12:04
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ በሰላም አደረሳችሁ፡፡

ለበዓል ከዉጪ ሀገር የተላከሎትን ገንዘብ በባንካችን ይመንዝሩ፤ ጠቀም ያለ ጉርሻ ያግኙ!!

ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ

#BunnaBank #Chrstianity #Orthodox #Holiday #Foryou #Forex #Bonus
40
🔥 2
👎 1
3 3 8.2K
08.04.2026 12:13
ቡና ባንክ ለዳሸን ባንክ 30ኛ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

ቡና ባንክ ዳሸን ባንክ የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በዳሸን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡

በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የቡና ባንክ ቺፍ ስትራቴጂ እና ፓርትነርሺፕ ኦፊሰር አቶ ሙሉነህ አያሌዉ ባደረጉት የእንኳን አደረሳችሁ ንግግር “ዳሸን ባንክ ባለፉት 30 ዓመታት በባንክ ኢንዱስትሪው የፈጠረው መልካም ስም እና ስኬት ተጠናክሮ እንዲቀጥል መልካም ምኞታቸዉን አስተላልፈዋል፡፡

አቶ ሙሉነህ በዚሁ የእንኳን አደረሳችሁ ንግግራቸው እንዳሉት ኢንደስትሪው ከፉክክር ወደ ትብብር በሚያመዝን አሰራር መጓዙ ለሃገሪቱ የፋይናንስ ኢንደስትሪ እድገት ጠቃሚ መሆኑን ገልጸው በሁለቱ ባንኮች መካከል በጋራ ለመስራት የሚያግዙ የትብብር ዘርፎች የሚኖሩበት አማራጭ ሰፊ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡

የባንኩ ኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽንስ ዳይሬክተር አቶ መላኩ ብርሃኑ በበኩላቸው ባደረጉት የእንኳን አደረሳችሁ ንግግር ዳሽን ባንክ በተለይ የወጣቶችን ስራ ፈጠራ ለማሳደግ እያከናወነ ያለውን የድጋፍና ማህበራዊ ሃላፊነት ተግባር አድንቀዋል፡፡

ሁለቱ ባንኮች ዳሸን እና ቡና የሚል መጠሪያቸውን ሃገርበቀል ከሆኑት ብርቅዬ ሃብቶቻችን ላይ መውሰዳቸው ተመሳሳይ ያደርጋቸዋል ያሉት አቶ መላኩ ይህ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሃብትነታቸውን የሚያረጋግጥ ስያሜያቸው በትብብር ለመስራት አንድ በር የሚከፍት አጋጣሚ ነው ብለዋል፡፡

የዳሸን ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ተወካይና የባንኩ ቺፍ ስትራቴጂ ኦፊሰር አቶ አየለ ተሾመ በበኩላቸው ቡና ባንክ ለዳሽን ባንክ 30ኛ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በማቅረቡ በባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

አቶ አየለ እንዳሉት የውጭ ባንኮች ወደሃገር ውስጥ መግባት የሚችሉበት እድል ከመከፈቱ ጋር በተያያዘ መጪው ጊዜ በአገር በቀል ባንኮች መካከል ያለው ትብብር ከፍ ሊል የሚገባበት ወቅት መሆኑን ገልጸው በሁለቱ ባንኮች መካከልም ይኸው ተፈጻሚ የሚሆንበት እድል ከፍ ያለ መሆኑን አመልክተዋል፡፡

በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የዳሽን ባንክ ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት ለቡና ባንክ አመራሮች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል በማድረግ በሁለቱ ባንኮች ብራንድ የተሰራ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ ኬክ በሁለቱም ባንኮች አመራር አባላት በጋራ ተቆርሷል፡፡
41
👍 13
👎 3
🤡 3
😁 2
2 9 10.2K
07.04.2026 17:33
★ ቡና ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

♦Deadline: April 11, 2026

Buna bank invites qualified and energetic candidates for the following Senior position.

✅ Position: Manager – Security Operation Center Division


��Salary & Benefits: As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package
Detail and How to Apply Online??
������
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/275691/

Telegram:
@BunnaBankOfficial
Telegram
Bunna Bank
Welcome to the official Telegram channel of Bunna Bank S.C. Here you will receive verified updates, announcements, and customer service information. This channel is for informational purposes only.
28
2 22 10.4K
07.04.2026 16:50
★ ቡና ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

♦Deadline: April 9, 2026

Buna bank invites qualified and energetic candidates for the following Senior positions.

✅ Position 1: Senior Team Leader – Service Transition

✅ Position 2: Senior Team Leader – Platform Devt & Integration

✅ Position 3: Senior Team Leader – Fintech And Teckfin Partnership

��Salary & Benefits: As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package
How to Apply Online??
������

https://effoysira.com/bunna-bank-job-vacancy-2026/
.
��Telegram:-
@effoyjobs
EffoySira.com
Bunna Bank Job Vacancy 2026
Latest Job From Banking Jobs, Bunna Bank
26
🔥 7
1 11 9.6K
07.04.2026 12:41
ለህልምዎ ስኬት ዛሬ ይቆጥቡ!!������

ወጣትነት የህልም ብቻ ሳይሆን የተግባርም ጊዜ ነው። ነገ ላይ ለመድረስ ዛሬ መቆጠብ ይጀምሩ። በቡና ባንክ "የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብ" የወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ያረጋግጡ።

የነገ ራዕይ ስኬት መሰረት የዛሬ ቁጠባዎ ነዉ!

በቡና ባንክ የወጣቶች ቁጠባ ሂሳብ፦
• ለወደፊት እቅድዎ አስተማማኝ መሰረት ይጥላሉ።
• ከመደበኛ ወለድ ከፍ ያለ የወለድ መጠን ያገኛሉ።
• በዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች ሂሳብዎን በቀላሉ ይቆጣጠራሉ።

ዛሬ ይቆጥቡ፣ ነገን በልበ ሙሉነት ይጋፈጡ!
ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ

#BunnaBank #SaveTodayForTomorrow #SuccessDreams #YouthSavings #EmpoweringYouth #FinancialFreedom #InvestInYourself #DreamBigSaveSmall
19
😁 1
1 9.7K
06.04.2026 16:03
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት የባንካችን ደንበኞች ማንኛውንም የባንክ አገልግሎት ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የባንክ ማስረጃቸው ከፋይዳ ዲጂታል መረጃ ጋር መጣመር እንዳለበት ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡
ስለሆነም የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም በብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሂሳባችሁን ያለጣመራችሁ ደንበኞቻችን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተለዋጭ ቁጥራችሁን [FCN] ተጠቅማችሁ እስከ መጋቢት 30፣ 2018 ዓ.ም የባንክ ሂሳባችሁን ከፋይዳ ጋር እንድታያይዙ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
- በ’ኦንላይን’ ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም https://verifayda.bunnabanksc.com
- ወይንም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ በቀላሉ ማጣመር ይችላሉ፡፡ ቡና ባንክ
#Fayda # Ethiopia # NationalID #BunnaBank #ኢትዮጵያ
23
👏 1
1 33 10.3K
06.04.2026 11:25
አዲስ ሳምንት፤ አዲስ ጉልበት! ��

​ የስራ ሳምንቱን መባቻ በአዎንታዊ አስተሳሰብ መጀመር ለቀጣይ ቀናት የስራ ስኬትዎ ትልቅ አቅም ይፈጥራል። ቀሪዎቹን የሳምንቱን ቀናት በላቀ ጉልበት ለማሳለፍ የዛሬው እቅድዎ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የተሻለ ነገን ለመገንባት በሚያደርጉት ጥረት ቡና ባንክ ታማኝ አጋርዎ መሆኑን እያረጋገጠ፤ ፍሬያማ፣ ስኬታማ እንዲሁም ሰላማዊ የስራ ሳምንት ይመኝልዎታል። ✨

​#BunnaBank #Success #Ethiopia #AddisAbaba #NewWeek #MondayMotivation
23
🙏 4
5 10.3K

Bunna Bank

34.4K
Welcome to the official Telegram channel of Bunna Bank S.C.
Here you will receive verified updates, announcements, and customer service information.
This channel is for informational purposes only.
Открыть в Telegram