Bunna Bank @BunnaBankOfficial 06.04.2026 11:25 Скопировать Пожаловаться አዲስ ሳምንት፤ አዲስ ጉልበት! �� የስራ ሳምንቱን መባቻ በአዎንታዊ አስተሳሰብ መጀመር ለቀጣይ ቀናት የስራ ስኬትዎ ትልቅ አቅም ይፈጥራል። ቀሪዎቹን የሳምንቱን ቀናት በላቀ ጉልበት ለማሳለፍ የዛሬው እቅድዎ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የተሻለ ነገን ለመገንባት በሚያደርጉት ጥረት ቡና ባንክ ታማኝ አጋርዎ መሆኑን እያረጋገጠ፤ ፍሬያማ፣ ስኬታማ እንዲሁም ሰላማዊ የስራ ሳምንት ይመኝልዎታል። ✨ #BunnaBank #Success #Ethiopia #AddisAbaba #NewWeek #MondayMotivation ❤ 23 🙏 4 5 10.3K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram