Bunna Bank @BunnaBankOfficial 11.04.2026 10:16 Скопировать Пожаловаться የበአል ቀን ስጦታ በመጪዉ የትንሳኤ በአል ቀን እየተዝናኑ የ 1000 ብር ስጦታ ያግኙ፡፡ እሁድ እለት በቼልሲ እና ማንቸስተር ሲቲ መካከል የሚደረገዉን ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ትክክለኛ ዉጤት በመገመት እንዲሁም ባንካችን ያዘጋጀዉን ጥያቄ ቅድሚያ የሚመልሱ 5 እድለኞችን ለእያንዳንዳቸዉ የአንድ ሺህ ብር ስጦታ ተዘጋጅቷል፡፡ 1ኛ ጥያቄ፡ የቼልሲ እና ማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ ትክክለኛ ዉጤት ያስቀምጡ 2ኛ ጥያቄ፡ ቡና ባንክ አሁን እየተጠቀመ ያለበትን ሎጎ መጠቀም የጀመረበት አመት መቼ ነዉ? ግዴታዎች፡ 1. በቴሌግራም ቻናላችን መልሳቸዉን ያስቀመጡ ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ 2. ይህንን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ ግዴታ ነዉ 3. የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 4. ሁለቱንም ጥያቄዎች በትክክል የመለሰ ብቻ ተሸላሚ ይሆናል 5. ከአንድ በላይ ግምት ማስቀመ አይቻልም 6. ምላሽ ማስተካከል(Edit) ማረግ አይቻልም መልካም እድል 👍 95 ❤ 25 😁 7 633 30 6.4K
Обсуждение 633
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram