በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት የባንካችን ደንበኞች ማንኛውንም የባንክ አገልግሎት ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የባንክ ማስረጃቸው ከፋይዳ ዲጂታል መረጃ ጋር መጣመር እንዳለበት ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡
ስለሆነም የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም በብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሂሳባችሁን ያለጣመራችሁ ደንበኞቻችን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተለዋጭ ቁጥራችሁን [FCN] ተጠቅማችሁ እስከ መጋቢት 30፣ 2018 ዓ.ም የባንክ ሂሳባችሁን ከፋይዳ ጋር እንድታያይዙ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
- በ’ኦንላይን’ ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም
https://verifayda.bunnabanksc.com
- ወይንም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ በቀላሉ ማጣመር ይችላሉ፡፡ ቡና ባንክ
#Fayda # Ethiopia # NationalID #BunnaBank #ኢትዮጵያ
Обсуждение 1
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram