avatar
Meseret Media
@meseretmedia
25.03.2026 19:15
#ምርጫ2018 በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የመራጭ ካርድ የወሰዱ ግለሰቦች ካርዳቸውን የመንግስት ቢሮዎች ውስጥ እንዲያስቀምጡ እየተደረጉ መሆኑን ተናገሩ

"ካርዱን እነሱ ጋር እንድናስቀምጥ እና የምርጫው ቀን እሱን ካርዱን ወስደን እንድንመርጥ ተወስኗል። በዚህ ሁኔታ እንዴት ሰው ነፃ ሆኖ መምረጥ ይችላል?"

ይህ ለምን አስፈለገ? ለሚለው አነጋጋሪ ምክንያት ዝርዝሩን ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/f45

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የመራጭ ካርድ የወሰዱ ግለሰቦች ካርዳቸውን የመንግስት ቢሮዎች ውስጥ እንዲያስቀምጡ እየተደረጉ ነው
(መሠረት ሚድያ)- የፀጥታ ስጋት ባለባቸው የአማራ፣ የኦሮሚያ፣ የትግራይ እንዲሁም ሌሎች ክልሎች ውስጥ ከጥቂት ወራት በኋላ የሚካሄደው ምርጫ በምን መልኩ ይከናወናል የሚለው እስካሁን ግልፅ ምላሽ አላገኘም።
😁 96
🤣 67
23
😭 9
🤔 5
👍 4
😱 1
13 33.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram