avatar
Meseret Media
@meseretmedia
25.03.2026 01:00
#ምርጫ2018 የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ እና ጋዜጠኛ በሻቱ ቶለማርያም ብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት እጩ ሆነው ቀረቡ

እነዚህን እጩዎች ከሌሎች እጩዎች ለየት የሚያደርጋቸው ከዚህ በፊት የብልፅግና ፓርቲ አባል መሆናቸው በህዝብ ዘንድ የማይታወቅ መሆኑ ነው

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/893

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
🤣 537
😁 127
42
😱 11
😭 10
👍 5
🤔 4
🎉 3
114 35.3K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram