avatar
Meseret Media
@meseretmedia
23.03.2026 23:06
#አስተያየት ከቴህራን እስከ ባብ ኤል ማንደብ፡ የኢራን ጦርነት በአፍሪካ ቀንድ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ 

"የኢራን ጦርነት በአፍሪካ ህብረት እና አፍሪካ ቀንድ ሀገራት መካከል የተለያየ አቋም እንዲኖር አድርጓል። በአንድ በኩል የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት (ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ) በኢራን ላይ ጠንከር ያለ ትችት ሰንዝረዋል። ነገር ግን ግጭቱን ስለጀመሩት አሜሪካ እና እስራኤል ምንም አልተናገሩም። ይህ አቋም ከባህረ ሰላጤ አገራት እና ከአሜሪካ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማስጠበቅ ነው"

በፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር፣ ተመራማሪ እና የፖለቲካ ተንታኝ ሱራፌል ጌታሁን ለመሠረት ሚድያ የቀረበ

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/003

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
ከቴህራን እስከ ባብ ኤል ማንደብ፡ የኢራን ጦርነት በአፍሪካ ቀንድ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ
አቅራቢ፡ ሱራፌል ጌታሁን የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር፣ ተመራማሪ እና የፖለቲካ ተንታኝ
56
👍 21
😁 7
🙏 4
👏 3
🤔 1
🕊 1
9 38.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram