avatar
Meseret Media
@meseretmedia
21.03.2026 03:04
#ዜናመሠረት አሁን ላይ አብዛኛው ወደ መሀል አገር እየገባ ያለው ነዳጅ አዋሽ አርባ ከሚገኘው መጠባበቂያ እየተቀዳ መሆኑ ታወቀ

ከጅቡቲ አልፎ አልፎ ቀድተው የሚመለሱ ቦቴዎች መንገድ ላይ በግድ እንዲያራግፉ እየተደረጉ መሆኑ ታውቋል፣ ማን ይህን ድርጊት እንደሚፈፅም ሹፌሮች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/541

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
አሁን ላይ አብዛኛው ወደ መሀል አገር እየገባ ያለው ነዳጅ አዋሽ አርባ ከሚገኘው መጠባበቂያ እየተቀዳ መሆኑ ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- በሀገር ውስጥ አንዳንድ ተሳታፊዎች እና በአለም አቀፍ ክስተቶች ምክንያት ሰሞኑን በሀገሪቱ እየታየ ያለው የነዳጅ ስርጭት መስተጓጎል እየገጠመው መሆኑ ይታወቃል።
🤔 71
43
😁 13
😱 10
👍 4
😭 1
29 53.4K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram