#አስተያየት በዘንድሮ ምርጫ ዲሞክራሲን አትጠብቋት፣ ምክንያት ግን ፈልጉላት
"ብልጽግና የተከፈለው መስዋዕትነት ተከፍሎ ይህንን ምርጫ ማሸነፉ የማይጠበቅ አዲስ ዜና አይመስለኝም። ከባለፉት ዓመታት የተጠቀሙባቸውን ቴክኒክና ታክቲኮች ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ እንደሚጠቀምባቸው ሳይታለም የተፈታ ነው። እንደዚህ ቀደም 100 ፐርሰንት ክልልና የፓርላማ መቀመጫ የማገኘት ፍላጎትም ይኖረዋል ብዬ አላስብም፣ እንደባለፈው በተሳትፎ ኮታ የሰጠውን ሚኒስትርነት፥ የሚኒሰቴር ዲኤታነትንና የቢሮ ሃላፊነት ቦታን ግን በእደላ ከመስጠት ይልቅ በምርጫው ተወዳዳሪዎችን በተወሰኑ ቦታዎች ላይ ባለማቅረብ የመሳሰሉ ስልታዊ አካሄዶችን መጠቀም የበለጠ ምርጫው አሳታፊ እንደሚያደርገው እገምታለሁ"
ከተስፋዬ ወልደዮሐንስ ሀይሌ ለመሠረት ሚድያ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/adf
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram