avatar
Meseret Media
@meseretmedia
19.03.2026 23:19
#ዜናመሠረት ከ600 ሚልዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት የተገነባው እና የዛሬ ሁለት አመት ስራ የጀመረው ባለ ስድስት ፎቅ የመንግስት ህንፃ ሊፈርስ መሆኑ ታውቋል

ይህ አዲስ ህንፃ 'ዋናውን ህንፃ ሸፍኗል' በሚል ምክንያት በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ሊፈርስ ተቃርቧል፣ ህንፃው እንዲፈርስ ከተደረገ በኋላ አካባቢው ለአረንጓዴ ቦታነት እንደሚተው ምንጮቻችን ጠቁመዋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/600

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 136
😁 71
37
🤔 22
😱 20
44 37.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram