Meseret Media @meseretmedia 19.03.2026 02:29 Скопировать Пожаловаться #ዜናመሠረት በአፋር ክልል ዞን ሁለት ውስጥ በሚገኘው የአብዓላ ከተማ ውስጥ ትናንት የተከሰተው ምንድን ነው? የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/cfb በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff www.meseretmedia.org በአፋር ክልል ዞን ሁለት ውስጥ በሚገኘው የአብዓላ ከተማ ውስጥ ትናንት የተከሰተው ምንድን ነው? (መሠረት ሚድያ)- ከትናንት ጀምሮ በርካታ የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች አፋር ክልል ውስጥ አንዲት ነፍሰ-ጡር እናት በተተኮሰባት ጥይት ህይወቷ ማለፉን እና ሌሎች ሲቪሎችም መቁሰላቸውን ገልፀው ሲዘግቡ ነበር። ❤ 37 😱 14 👍 1 4 40.9K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram