#ዜናመሠረት "እድሮቻችን በግዳጅ ብር አዋጡ እየተባሉ ለቀብር ማስፈፀሚያ እያጣን ነው"- የወንጂ ከተማ ነዋሪዎች ለመሠረት ሚድያ
"እያንዳንዱ እድር በትንሹ 50 ሺህ ብር 'ለገጠር ነዋሪ ቤት መስርያ' እንዲሰጥ ከሁለት ቀን በፊት ተወስኗል። ለወታደር ቀለብ' ደግሞ በአንድ እድር በትንሹ 5 ኩንታል በቆሎ እንዲያዋጡ ተደርገዋል። እድሮች ቀብር ማስፈፀሚያ እያጡ ነው"
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/e0b
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram