avatar
Meseret Media
@meseretmedia
18.03.2026 21:25
#አስተያየት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ዘላቂ ለውጥ፡ ክለቦችን ወደ ህዝባዊነት ማሸጋገር እና የፈቃድ አሰጣጥ መመሪያን ማስፈጸም

"የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16 ክለብ ይዞ ራሱን ለችግር ከማጋለጥ ይልቅ የጠሩ 8 ወይም 10 በክለብ ፈቃድ መመሪያ ላይ የተቀመጠውን የታዳጊዎች ልማት መስፈርትን የሚያሟሉ ክለቦችን ይዞ መጓዙ ይመረጣል"

በዶ/ር ጋሻው ዘርጋው አብዛ ለመሠረት ሚድያ (አራተኛ እና የመጨረሻ ክፍል)

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/efc

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
55
👏 9
👍 1
4 31.6K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram