avatar
Meseret Media
@meseretmedia
18.03.2026 03:58
#ዜናመሠረት የፖለቲካ እስረኛው አቶ ዮሐንስ ቧያለው በፀና ታመው ሆስፒታል መግባታቸው ታወቀ

"በእጃቸው እና በአንገታቸው መካከል የሚያገናኝ ነርቭ መጎዳቱን እና በቂ ሕክምና ካላገኙ እጃቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ የሕክምና ዶክተሮች አሳስበዋል"

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/d3d

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
የፖለቲካ እስረኛው አቶ ዮሐንስ ቧያለው በፀና ታመው ሆስፒታል መግባታቸው ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- በቂሊንጦ ማረሚያ ማዕከል በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ዮሐንስ ቧያሌው ለሁለተኛ ጊዜ በፀና ታመው ሆስፒታል መግባታቸውን ቤተሰቦቻቸው ለመሠረት ሚዲያ ተናግረዋል።
😭 191
33
😱 14
🤔 7
🙏 2
6 33.3K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram