avatar
Meseret Media
@meseretmedia
17.03.2026 19:25
#ዜናመሠረት ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ አንድ ሌትር ቤንዚን እስከ 1,100 ብር እየተሸጠ መሆኑ ታወቀ

"የከተማው አስተዳደር ለራሱ ማደያ ያሰራ ሲሆን የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከዛ ይጠቀማሉ፣ በተመሳሳይ UNHCR የራሱ ማደያ አለው የእርዳታ ድርጅቶችም ከዛ ያገኛሉ። ህዝቡ ግን በትልቅ ችግር ውስጥ ነው"

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/1100

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 146
38
🤔 31
😱 15
😁 7
👍 3
69 40.6K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram