#ዜናመሠረት ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤን እና ካፒቴን ማስረሻ ሰጤን ተከትለው ለመንግሥት እጃቸውን የሰጡ ታጣቂዎች ከሰሞኑ ምን አጋጠማቸው?
ኮምቦልቻ በሚገኝ የተሀድሶ ጣቢያ ውስጥ ከገቡት እነዚህ የቀድሞ ታጣቂዎች ውስጥ የተወሰኑት ከካምፕ ጠፍተው ወደ ትውልድ አካባቢያቸው እየተጓዙ በነበረበት ወቅት ሦስቱ በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው ማለፉ ታውቋል፣ ዝርዝሩን ይዘናል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/5e4
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram