Meseret Media @meseretmedia 17.03.2026 01:55 Скопировать Пожаловаться #ዜናመሠረት አማራ ባንክ ያፀደቀው አዲሱ የሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ አተገባበር ተቃውሞ ገጠመው ባንኩ በበኩሉ በአዲሱ የደሞዝ መዋቅር ላይ በግል እና በቡድን የሚቀርቡ አቤቱታዎችን እንደማይቀበል ለሰራተኞቹ ይፋ አድርጓል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/768 በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff www.meseretmedia.org አማራ ባንክ ያፀደቀው አዲሱ የሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ አተገባበር ተቃውሞ ገጠመው (መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን ከዚህ በፊት ለአንባቢዎቹ ያቀረበው ተከታታይ መረጃ እንደሚጠቁመው በአማራ ባንክ ውስጥ ያሉ ሰራተኞች የደሞዝ እርከን ጭማሪ ሲጠይቁ ቆይተዋል። ❤ 32 👍 10 🤔 10 👏 3 🤣 3 😱 2 20 28.9K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram