avatar
Meseret Media
@meseretmedia
15.03.2026 01:24
#ዜናመሠረት በነዳጅ ዘርፍ ላይ ከሚስተዋለው ስር የሰደደ ሙስና እና ዝርፊያ ጋር በተያያዘ ሚኒስትሩ ላይ ምርመራ እና ክትትል እንዲደረግ ተጠየቀ

"ባሳለፍነው አርብ በጠ/ሚር ጽህፈት ቤት በተካሄደ እና በጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ በአቶ ግርማ ብሩ በተመራ ስብሰባ ላይ ሚኒስትሩ የነዳጅ ስርጭቱ ችግር ዋና ባለቤት እና ምንጭ መሆናቸውን ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነበር"- የስብሰባው ተሳታፊዎች

ሚኒስትሩ ማን ናቸው? ዝርዝሩን ይዘናል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/6ab

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
👍 48
🤣 17
16
9 34.9K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram