#ዜናመሠረት ትግራይ ውስጥ ባሉ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ትንታኔ በማቅረብ የሚታወቀው ወጣት ሸዊት ውዳሴ በክልሉ የፀጥታ አባላት ተወስዶ መታሰሩ ታወቀ
'ሮማናት ኦንላይን' የሚል ፖድካስት አዘጋጅ የሆነው ሸዊት በቅርብ ግዜያት ሕወሓት እና የፖለቲካ አመራሮች ላይ የሰላ ትችት ሲያቀርብ የነበረ ሲሆን እስሩም ከእሱ ጋር የተያያዘ መሆኑን ምንጮቻችን ጠቁመዋል።
ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን መረጃ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/e06
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram