#ዜናመሠረት በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከባለፈው ሁለት ሳምንት ወዲህ ግብፅ ውስጥ በገፍ እየታሰሩ መሆኑ ታወቀ
የኃይል አፈሳ እየተፈፀመ ያለው በኢትዮጵያውያን እና በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ ብቻ መሆኑን እና ኤርትራውያን በኤምባሲያቸው አማካኝነት ወደ አገራቸው እየተሸኙ ሲሆን በሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ግን ገና የታሰሩበት አድራሻ እንኳ ማወቅ አልተቻለም ብለዋል።
ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን መረጃ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/66d
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram