avatar
Meseret Media
@meseretmedia
14.03.2026 19:32
#አስተያየት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተግዳሮቶች እና የመፍትሄ ጥቆማዎች: ከመንግስት የፋይናንስ ጥገኝነት እስከ ተጫዋቾች ደሞዝ ቀውስ (ክፍል 3)

"ክለቦች እጅ ጠብቀው የሚኖሩ ሆነው ለመክፈል ቃል የሚገቡት ግን ከአቅማቸው በላይ ነው። በገንዘብ አቅም ምክኒያት ፎርፌ የተሰጠበት፣ የውድድር ዓመቱን ከ23 ዓመት በታች ባለው ቡድኑ የተጨረሰበት አጋጣሚ አለ። መክፈል አቅቷቸው ደግሞ ክርክር፣ ሸንጎ፣ ፍርድ ቤት የሚሄዱ አሉ። ሲቀጥሩ እንኳን ተጫዋቾቹን ጥልቅ በሆነ የቴክኒክ ትንተና እና የሃኪም የአካል ብቃት ፍተሻ ማድረግ አልተለመደም። ‘ልመነው እስኪ’ በሚል በባለፈው አመት ፐርፎርማንስ ነው በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ለተጫዋች ደሞዝ የሚፈሰው"

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/801

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተግዳሮቶች እና የመፍትሄ ጥቆማዎች: ከመንግስት የፋይናንስ ጥገኝነት እስከ ተጫዋቾች ደሞዝ ቀውስ
በዶ/ር ጋሻው ዘርጋው አብዛ ለመሠረት ሚድያ
23
🤣 19
👍 4
😱 3
👏 1
😁 1
1 31.7K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram