#ዜናመሠረት ወልድያ ከተማ ውስጥ አንድ የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ በጥይት ተመትተው መገደላቸው ታወቀ
“መልዓከ ምሕረት አባ ዐይናለም አማረ መንግሥት ከታጣቂዎች ጋር እያደረገ ያለውን ደም አፋሳሽ ጦርነት በሰላም እንዲቋጭ በግልፅ አደባባይ ሲናገሩ እንደነበር ተገልጿል። ቀደም ሲል በአካባቢው ባሉ የመንግሥት ታጣቂዎች ዘንድ ጥርስ ተነክሶባቸው ነበር" - የካቴድራሉ አስተዳደር ባልደረባ ለመሠረት ሚድያ
ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን መረጃ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/ad7
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram