avatar
Meseret Media
@meseretmedia
12.03.2026 20:12
#ዜናመሠረት ለድሬዳዋ ህዝብ ድምፅ በመሆን የሚታወቀው ወጣት በቃሉ ምስጋናው በጸጥታ ሀይሎች መታሰሩ ታወቀ

ከዚህ በፊት የድሬዳዋ ምድር ባቡር ሜዳ ለግለሰቦች እንዲሸጥ በከተማው አስተዳደር ሲወሰን የነበረውን እንቅስቃሴ በማጋለጥ በርካታ ወጣቶችን ያፈራው ቦታ እዳይሸጥ በማድረጉ እና በሌሎች ክሶች ለሁለት ዓመት ታስሮ የተፈታው ወጣቱ 'ድሬዳዋ ይፈለጋል' ተብሎ ከአዲስ አበባ መወሰዱ ታውቋል

ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን መረጃ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/4de

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 81
68
😱 24
👍 7
🙏 7
🕊 3
😁 1
🤔 1
🎉 1
17 34K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram