Meseret Media @meseretmedia 12.03.2026 18:28 Скопировать Пожаловаться #ዜናመሠረት በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ውስጥ በተከሰተው የመሬት ናዳ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች ቁጥር 102 ደረሰ በአቅምዎ በሚከተሉት የባንክ አካውንቶች ድጋፍዎን ማድረግ ይችላሉ: �� የጋሞ ልማት ማህበር (CBE) �� አካውንት ቁጥር፦ 1000021467174 �� የጋሞ ዞን አደጋ ስጋት (CBE) �� አካውንት ቁጥር፦ 1000321312865 ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/102 www.meseretmedia.org በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ውስጥ በተከሰተው የመሬት ናዳ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች ቁጥር 102 ደረሰ (መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ማዞ ዶይሻ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ አደጋ የ102 ወገኖቻችን ህይወት ማለፉን እንዲሁም እስካሁን የ52 ሰዎች አስከሬን መገኘቱን የዞኑ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ዛሬ አስታውቋል። 😭 114 ❤ 20 😁 2 🎉 2 🕊 1 4 29.2K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram