#ዜናመሠረት ሰብዓዊ ድጋፍ የተቋረጠባቸው በሐይቅ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎች ከረመዳን ፆም በኋላ ከዱር በሚሰበሰብ ፍሬ ለማፍጠር እየተገደዱ መሆኑን ተናገሩ
“መጠለያዎቹ ከሰባት ዓመት በፊት የቆሙ የሸራ ድንኳኖች በመሆናቸው አርጅተው ተቀዳደዋል፣ ይህንን እንኳ ጠግነን ለመኖር የሚያስችል ድጋፍ ልናገኝ አልቻልንም”- ተፈናቃዮች
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/aeb
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram