avatar
Meseret Media
@meseretmedia
12.03.2026 02:25
#ዜናመሠረት ባሳለፍነው ሳምንት በመሠረት ሚድያ የምርመራ ዘገባ የተጋለጡት የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ

ከምክትል ዳይሬክተሩ በተጨማሪ ሚድያችን ዛሬ ቀደም ብሎ እንደዘገበው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ እስመለአለም ምህረቱ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/cea

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
ባሳለፍነው ሳምንት በመሠረት ሚድያ የምርመራ ዘገባ የተጋለጡት የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ
(መሠረት ሚድያ)- የዛሬ ሳምንት ዕሮብ እለት ሚድያችን ባወጣው የምርመራ ዘገባ ላይ ከነዳጅ ዝርፊያ ጋር በተያያዘ ስማቸው ተደጋግሞ የተነሳ አንድ ግለሰብ ነበሩ።
👍 78
28
👏 17
🤣 7
🎉 1
🕊 1
16 28.9K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram