Meseret Media @meseretmedia 11.03.2026 22:30 Скопировать Пожаловаться #ዜናመሠረት ጠ/ሚር አብይ አህመድ ወደ ጅቡቲ አቀኑ ጠ/ሚሩ በጅቡቲ ጉብኝት ሲያደርጉ ባለፈው ሁለት ወር ውስጥ ይህ ሁለተኛቸው ነው፣ ዝርዝሩን ይዘናል የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/28e በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff www.meseretmedia.org ጠ/ሚር አብይ አህመድ ወደ ጅቡቲ አቀኑ (መሠረት ሚድያ)- ጠ/ሚር አብይ አህመድ እና ልኡካቸው ባለፈው ሁለት ወር ውስጥ ሁለተኛ የሆነው ጉብኝታቸውን ለማድረግ ወደ ጎረቤት ሀገር ጅቡቲ በዛሬው ዕለት ማቅናታቸውን የሚድያችን የመንግስት ምንጮች ነግረውናል። ❤ 33 😁 22 🤔 13 9 29.2K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram