avatar
Meseret Media
@meseretmedia
11.03.2026 21:48
#ልዩመረጃ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፀጥታ አካላት ለሚድያችን ገለፁ

ሚድያችን የካቲት 25/2018 ዓ.ም ባወጣው የምርመራ ዘገባ የነዳጅ ዘርፍን የሌብነት እና የሙስና ሰንሰለት በተመለከተ ሰፋ ያለ መረጃ ማውጣቱ ይታወሳል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/66a

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፀጥታ አካላት ለሚድያችን ገለፁ
(መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን የካቲት 25/2018 ዓ.ም ባወጣው የምርመራ ዘገባ የነዳጅ ዘርፍን የሌብነት እና የሙስና ሰንሰለት በተመለከተ ሰፋ ያለ መረጃ ማውጣቱ ይታወሳል።
58
👍 32
👏 14
😁 13
38 33.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram