#አስተያየት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች እና ተግዳሮቶቻቸው:- ችግርን በትክክል መለየት የመፍትሄው ግማሽ ነው እንዲሉ - ክፍል ሁለት
"የረጅም ጊዜ ራዕይ የሚኖረው ክለብ፣ ታዳጊዎች ላይ ይሰራል። እኛ አገር ግን የውጭ ተጫዋቾችን በከፍተኛ ክፍያ መቅጠር ይመረጣል። እነሱ ሲሄዱ ክለቦቹ ባዶ ይሆናሉ። ... በርካታ ስመ ገናና እና ተወርተው የጠፉ ከአስር በላይ ክለቦች ልጠቅስልህ እችላለሁ፦ የአየር መንገድ፣ አየር ሀይል፣ ኪራይ ቤቶች፣ ሙገር፣ ባቡር፣ ጨርቃ ጨርቅ፣ ብርሃነ ሰላም፣ ትራንስ፣ ሃረር ቢራ፣ ጉና፣ ዳሽን ቢራ፣ ወንጂ፣ መተሃራ፣ የተወሰኑት ናቸው። እኝህ ክለቦች የታጠፉበት አንዱ እና ዋነኛው ምክኒያት የበጀት አጠቃቀም ጉድለት ተጽዕኖ ነው"- ከፅሁፉ የተወሰደ
በዶ/ር ጋሻው ዘርጋው አብዛ ለመሠረት ሚድያ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/291
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram