avatar
Meseret Media
@meseretmedia
11.03.2026 00:42
#ዜናመሠረት ግንባታው የተጓተተው የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ፕሮጀክትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተረክቦ እንዲያጠናቅቅ ንግግር መጀመሩ ታወቀ

ሪዞርቱ የ 'ገበታ ለሀገር' እንቅስቃሴ አካል የነበረ ሲሆን ለግንባታው ማስጨረሻ እስከ 5 ቢልዮን ብር እንደሚያስፈልግ ለመሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ ያሳያል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/e72

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
🤔 51
34
😭 16
😱 7
👍 5
😁 5
👏 4
🙏 1
18 34.3K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram