#ዜናመሠረት በታሪካዊው ታዕካ ነገስት አትሮንሰ ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ የመንግስት ሀይሎች ትናንት ቅዳሜ ጠዋት የከባድ መሳርያ ጥቃት መፈፀማቸው ተሰማ
በጥቃቱ ሁለት የደብሩ አገልጋይ ቄሶች፣ ሁለት ዲያቆኖች እና አንድ የደብሩ አቃቤ ህይወታቸው ሲያልፍ ሌሎች 20 ገደማ ሰዎች መቁሰላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል
ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን መረጃ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/ae5
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram