avatar
Meseret Media
@meseretmedia
07.03.2026 05:04
#ዜናመሠረት በመንግስት በቅርስነት ተመዝግቦ የሚገኘው የብሪቲሽ መፅሐፍ ቅዱስ ማህበር ህንፃ በፒያሳ ኮሪደር ልማት ምክንያት ሊፈርስ መሆኑ ታወቀ

ዘንድሮ 100ኛ ዓመት የሞላው እና 'ቱዶር' በተባለ የእንግሊዝ የሥነ-ህንፃ ንድፍ የተገነባውን ይህን ህንፃ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለማፍረስ ጫፍ የደረሰ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ደግሞ ህንፃው በቅርስነት ተመዝግቦ እንደሚገኝ ገልፆ ህንፃው እንዳይፈርስ ለኮርፖሬሽኑ ማሳሰቢያ አውጥቷል

ለሁሉም ክፍት ሆኖ የቀረበውን ይህን መረጃ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/cc1

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 90
48
👍 17
😱 7
😁 5
🤔 2
23 36.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram