avatar
Meseret Media
@meseretmedia
07.03.2026 03:14
#ዜናመሠረት ፕራይም ሚድያ ከ6 ወር በላይ ደሞዝ ባለመክፈሉ ሰራተኞቹ ለርሀብ እና ለቤት ኪራይ ክፍያ እጦት መዳረጋቸውን ተናገሩ

ሰራተኞቹ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስደዋል፣ የፌደራል የመጀመርያ ፍርድ ቤት ደግሞ የፕራይም ሚድያ ንብረቶች እንዳሸጡ እና እንዳይለወጡ እገዳ ጥሏል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/6

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭 31
😁 18
15
👍 6
🤔 2
12 30.9K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram