avatar
Meseret Media
@meseretmedia
06.03.2026 15:01
#ዜናመሠረት አዲስ አበባ የሚገኘው የአዘርባጃን ኤምባሲ የኢትዮጵያውያን ሠዓልያንን ስራዎች ለውድድር እና አውደ ርዕይ በሚል ወስዶ መከልከሉ ተሰማ

ለውድድር ቀርበው መመለስ ይገባቸው ከነበሩ ምስሎች ውስጥ አንዱ ካለ ሠአሊው ፈቃድ በአዘርባጃን አምባሳደር ለቀድሞው የአፍሪካ ህብረት ሀላፊ ሙሳ ፋኪ በስጦታ መልክ መበርከቱ ታውቋል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/dd0

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
🤣 354
🤔 66
48
😭 17
😱 16
😁 10
👍 4
🎉 1
31 35.2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram