avatar
Meseret Media
@meseretmedia
04.03.2026 20:49
#ዜናስፖርት የአለማችን ታዋቂ አትሌቶች የሚሳተፉበት አለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር እንድታዘጋጅ ኢትዮጵያ ተመረጠች

'Addis Ababa Grand Prix' የተባለው የአንድ ቀን ውድድር ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም በአደይ አበባ ስታዲየም እንደሚካሄድ የታቀደ ሲሆን የሩጫ፣ ዝላይ እና የውርወራ ውድድሮች ላይ የሚያሸንፉ አትሌቶች ከፍ ያለ ሽልማት በዶላር ይበረከትላቸዋል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/4eb

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
የአለማችን ታዋቂ አትሌቶች የሚሳተፉበት አለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር እንድታዘጋጅ ኢትዮጵያ ተመረጠች
(መሠረት ሚድያ)- ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ግዙፍ እና አለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር ለማዘጋጀት እድሉን ከአለም አትሌቲክስ (World Athletics) አገኘች።
88
😁 43
🤣 20
👍 18
😱 1
10 39.3K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram