avatar
Meseret Media
@meseretmedia
04.03.2026 19:58
#የምርመራዘገባ የነዳጅ ዘርፍ የሌብነት ሰንሰለት ሲመረመር

ለአዲስ አበባ ከተማ የሚጫነው ነዳጅ ወደ ክልሎች ተወስዶ በሌትር እስከ 550 ብር እየተሸጠ ይገኛል፣ እንዴት? የትኞቹ መስሪያ ቤቶች እና የመንግስት አመራሮች እየተሳተፉበት ይገኛሉ? የምርመራ ዘገባችን ምላሹን ይዟል

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/b50

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
የነዳጅ ዘርፍ የሌብነት እና የሙስና ሰንሰለት ሲመረመር
(መሠረት ሚድያ)- በነዳጅ ዘርፍ የሚታየውን ብልሹ አሰራር ለመቅረፍ እንዲሁም ለኮንትሮባንድ ንግድ አላማ በየቦታው የተገነቡ አዳዲስ የነዳጅ ማደያዎች እየበዙ በመምጣታቸው በመንግስት ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አማካኝነት ለአዳዲስ የነዳጅ ማደያዎች አገር አቀፍ ጥናት እስኪቀርብ ድረስ ፍቃድ መስጠት ከቆመ ሰነባብቷል።
😭 79
28
😱 17
👍 8
👏 4
20 39.6K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram