Meseret Media @meseretmedia 04.03.2026 05:54 Скопировать Пожаловаться #ምርጫ2018 በአፋር ክልል የሰባተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ማስፈፀሚያ ቁሳቁስ የነበረበት ህንፃ በእሳት መውደሙ ተነገረ ከዚህ ጋር ተያይዞ ሰላሳ ስድስት የሚሆኑ ወጣቶች ተጠርጥረው በእስር ላይ እንደሚገኙ ታውቋል የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/3eb በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff www.meseretmedia.org በአፋር ክልል የሰባተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ማስፈፀሚያ ቁሳቁስ የነበረበት ህንፃ በእሳት መውደሙ ተነገረ (መሠረት ሚድያ)- ከወራት በኋላ ከሚከናወነው ሀገራዊ ምርጫ ጋር ተያይዞ አንዳንድ ድርጊቶች በመላ ሀገሪቱ እየታዩ መሆናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ፣ መሠረት ሚድያ ምርጫውን የተመለከቱ መረጃዎች እየተከታተለ ማቅረቡን ይቀጥላል። 😁 66 ❤ 48 👏 35 👍 14 💯 1 9 35.6K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram