avatar
Meseret Media
@meseretmedia
02.03.2026 09:16
#ዜናመሠረት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የመንግስት የፀጥታ አካላት በአንድ በኩል፣ የፋኖ ሀይሎች በሌላ በኩል የወጣቶች አፈሳ በየፊናቸው እየፈፀሙ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ

"በዚህ መንገድ የተወሰደስ ወጣት ተዋግቶ ማሸነፍ ይችል ይሆን? ህዝቡ በቤቱ አያድርም፣ እርሻ ስራም አቁመዋል። ወጣቱ በሽሽት በዱር በገደል ነው ያለው"- የአካባቢው ነዋሪ

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/246

በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የመንግስት የፀጥታ አካላት በአንድ በኩል፣ የፋኖ ሀይሎች በሌላ በኩል የወጣቶች አፈሳ በየፊናቸው እየፈፀሙ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ
(መሠረት ሚድያ)- በአማራ ክልል ለአመታት የቀጠለው ጦርነት ከሰሞኑ የተለየ መልክ እየያዘ እንደመጣ እና የመንግስት ወታደሮች ከበርካታ አካባቢዎች ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ የፋኖ ሀይሎች መግባት መጀመራቸው በስፋት ተዘግቧል።
😭 69
36
🤔 18
👍 7
😱 4
🕊 4
🎉 3
😍 2
👏 1
6 44.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Meseret Media

68.4K
Facts matter!
www.meseretmedia.org
Открыть в Telegram