#ዜናመሠረት አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ ጥቃት በጀመሩበት ሰአት ወደ ዱባይ ሲያመራ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውሳኔ
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጨማሪ ወደ ዱባይ ሲያቀኑ የነበሩ ብዙ አለም ዓቀፍ ጉዞዎችም ተቋርጠዋል ወይም ወደ ተነሱበት ተመልሰዋል። አለም ሁሉ የሚያስተሳስረው የዱባይ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሥራውን ለማይታወቅ ጊዜ ማቆሙን አስታውቋል።
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/2e4
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram