#Exclusive ጠ/ሚር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት የአዘርባጃን ዋና ከተማ ባኩ ገቡ
በነዳጅ እና ጋዝ ምርቷ የምትታወቀው አዘርባጃን በቅርብ አመታት ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ግንኙነቷን በተለይ በወታደራዊ ዘርፍ እያጠናከረች ትገኛለች፣ በመንግስት ሚድያዎች እስካሁን ይፋ ያልሆነውን የዚህን ጉብኝት ዝርዝር ይዘናል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/5e0
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram