#ልዩመረጃ የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ ሰራተኞች በሙሉ እረፍት እንዲወጡ ተደርገው ግዙፍ የሆነው የተቋሙ ህንፃ ውስጥ ኤምሬትሶች መግባታቸው ታወቀ
በቀድሞ አጠራሩ 'የመለስ አካዳሚ' ወደሚባለው ተቋም ቅጥር ግቢ ሰራተኞች አሁን ላይ መግባት እንደማይችሉ የተነገራቸው ሲሆን የጥበቃ ሰራተኞች ሳይቀሩ በሌሎች የፀጥታ አባላት መተካታቸውም ተረጋግጧል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/78e
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram