#ዜናመሠረት ከሦስት ዓመታት የእስር ቆይታ በኋላ ዛሬ በዋስ ተፈትቶ የነበረው ዶ/ር ሲሳይ አውግቼው ማረሚያ ቤት በር ላይ በድጋሜ ታሰረ
በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ የፀረ-ሽብር ወንጀል እና የሕገ-መንግሥት አንደኛ ምድብ ችሎት ዶ/ር ሲሳይ በመቶ ሺህ ብር ዋስ እንዲወጣ ብይን መስጠቱን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ከቂሊንጦ ማረፊያ ማእከል ተፈትቶ ሲወጣ በር ላይ በመንግስት የፀጥታ አካላት ጠልፎ መወሰዱ ታውቋል።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/9e3
በ30% ቅናሽ የፕሪሚየም አባል ለመሆን ሊንኩን ይከተሉ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram